Stakeholder Consultation on Directive for Communications Service and License Fee.

The Ethiopian Communications Authority hereby issues Stakeholder Consultation on Directive for Communications Service and License Fee.

The deadline for submission of comments on this directive will be June 15, 2023. Stakeholder comments may be addressed to the Authority via e-mail at consultation@eca.et, and preferably, as attachments in PDF format.

Fees Directive – Final Draft English 26052023 

 

 

የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለሥልጣን የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት እና የፍቃድ ክፍያ መመሪያ ላይ ከባለድርሻ አካላት አስተያየት መቀበል ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት መመሪያው በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት ይፋ የተደረገ መሆኑን እየገለጽን የአስተያየት መስጫ ጊዜ እስከ  ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም  ይሆናል።  አስተያየታችሁን ለባለሥልጣኑ በኢሜል አድራሻ consultation@eca.et በተለይ በፒዲኤፍ ቅርጸት (PDF format) መላክ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Fee Directive – Final Draft Amharic 26052023